Fana: At a Speed of Life!

ድሬዳዋ ከተማና ሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡
ድሬዳዋ ከተማን ከሃዋሳ ያገናኘው ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
የፕሪሚየር ሊሩ ቀጣይ ጨዋታ ከሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ከወላይታ ዲቻ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-

https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.