Fana: At a Speed of Life!

ጋርዲዮላ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በክለቡ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ኮንትራት ተፈራረሙ፡፡፡

ፔፕ በክለቡ እስከ ፈረንጆቹ 2023 ድረስ ለመቆየት ነው የተስማሙት፡፡

ጋርዲዮላ ክለቡን የተቀላቀሉት ከአራት ዓመታት በፊት በ2016 እንደነበር ይታወሳል፡፡

በክለቡ ቆይታቸውም በዚህ አመት ይጠናቀቅ ነበር፡፡

በእስካሁኑ ቆይታቸው ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን እንዲሁም አንድ የኤፍ ኤካፕ እና ሶስት የሊግ ካፕ ውድድሮችን አሸንፈዋል፡፡

በክለቡ በአሰልጣኝነት ከመሩት 245 ጨዋታዎች ውስጥ 181ዱን በድል አጠናቀዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.