Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ህብተረተሰቡ ለመከላከያ ሠራዊቱ ደም እንዲለግስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህብተረተሰቡ ለሠራዊቱ ደም በመለገስ የአቅመ ደካሞችን ቤት እንዲያድስ ጥሪ አቀረቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ህብረተሰቡ ደም በመለገስና የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የአረንጓዴ አሻራውን እንዲያሳርፍ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከዚህ ባለፈም የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባም አንስተዋል።

የየቢሮ ሥራ አቅምን በመጨመር መስራት እንደሚገባ በመጠቆምም፥ ሁሉም ከሚጠበቅበት በላይ ሲወጣ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.