Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን በማሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን 2ለ 1 አሸነፏል፡፡

የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች በረከት ደስታ እና አምሳሉ ጥላሁን አስቆጥሯል፡፡

የሃዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ ወንድማገኝ ኃይሉ በ70ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡

ጠዋት በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡

ፋሲል ከነማ በ11 ጨዋታዎች 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ ፕሪምየር ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛል፡፡

ኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ እኩል 21 ነጥቦችን በመያዝ በግብ ክፍያ ተለያይተው ሁለተኛና ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.