Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ከአል ሂላል ጋር አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ ሽንፈት ገጥሞታል።

የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡

በጨዋታው ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር 2 አቻ ተለያይቷል፡፡

በሌላ በኩል ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ወደ ዩጋንዳ ያመራው ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ የ2ለ1 ሽንፈት ገጥሞታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.