Fana: At a Speed of Life!

ፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ዩኒቨርስቲ አደገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ አደገ፡፡
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የመሰረት ድንጋይም በትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተቀምጧል፡፡

የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ስነስርዓቱም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

የፌዴራል ቴክኒክ እና ሞያ ኢኒስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን አስመርቋል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-

https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.