Fana: At a Speed of Life!

ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1500 ሜትር ለፍጻሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ለፍጻሜ አልፋለች፡፡

በ1 ሺህ 500 ሜትር በምድብ አንድ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን ያደረገችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በ3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት 2ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ ማለፏን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

አትሌት ለምለም ሀይሉ 9ኛ በመሆን ለፍፃሜ ሳትደርስ ቀርታለች ፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.