Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን ዝግጅት በልምምድ ስፍራ ተገኝተው ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን ወክለው በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚወዳደሩ አትሌቶችን ስልጠና እና ዝግጅት በልምምድ ቦታ ላይ ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ የበላይ ጠባቂ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተገኝተው የተወዳዳሪዎችን ዝግጅት ከተመለከቱ በኋላ በማበረታታት መልካም ዕድል እንዲገጥማቸው መመኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.