Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ  በሱዳን ላይ በማተኮር በሚካሄድ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ፈረንሳይ ይገኛሉ።

በዛሬው ዕለት በሚካሄደው ኮንፈረንስ የሚሳተፉት መሪዎቹ በትናትናው ዕለት የጎንዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን ከፖል ካጋሜ የትዊተር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.