ቴክ በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት ተሰራች Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነዋሪ የሆነው ታዳጊ አጃዬ ማጆር ተሸከርካሪዋን ከወዳደቁ ብረቶች እንደሰራት ተነግሯል፡፡…
ቢዝነስ ዓባይ ባንክ የ1 ሚሊየን ብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት መሸጡን ገለፀ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓባይ ባንክ የ1 ሚሊየን ብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት መሸጡን ገለፀ፡፡ ባንኩ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በጋራ መስራት ከጀመረ ወዲህ ደንበኖቹ የአውሮፕላን ትኬትን በቀላሉ በሞባይል ባንኪንግ እንዲያገኙ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል።…
ስፓርት የአዲስ አበባ የብሄራዊ ስታዲየም ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስራው ከ4 ዓመት በፊት የተጀመረው በኢትዮጵያ ግዙፍ የተባለውና በአዲስ አበባ እየተገነባ ያለው ብሄራዊ ስታዲየም የመጀመሪያው ምእራፍ የግንባታ ተጠናቆ፤ ሁለተኛ ምእራፍ ሥራ በቅርቡ እንደሚጀምር ተገለፀ። በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ…
ቢዝነስ በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራት የታደሰው የንግድ ስራ ፈቃድ ከእቅዱ አንፃር ዝግተኛ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 347 ሺህ የንግድ ስራ ፈቃዶችን ለማደስ ታቅዶ ማደስ የተቻለው 197 ሺህ 254 የንግድ ስራ ፈቃዶች መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ የንግድ ስራ የንግድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በተቃዋሚዎች ጥቃት ደረሰበት Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) አሜሪካ በኢራን የሚደገፈው የኢራቅ ታጣቂ ሀይል የአየር ጥቃት በመፈፀሟ የተቆጡ ኢራቃውያን በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅመዋል፡፡ ተቃዋሚዎቹ የኤምባሲውን የውጨኛ ክፍል ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ የአሜሪካ ወታዳሮች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሚገኙ 116 ወረዳዎች በተገነቡ ህገወጥ ቤቶች ላይ ከጥር ወር ጀምሮ እርምጃ ሊወሰድ ነው Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገወጥ መንገድ በተገነቡ ቤቶች ላይ ከጥር 2 ጀምሮ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቋል፡፡ እርምጃው በተለይ በቅርብ ጊዚያት እየተስፋፋ የመጣውን የህገወጥ የመሬት ወረራ ለመከላከል ያለመ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ በዛሬው…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ውይይት Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=vXgjWilJVRM
የዜና ቪዲዮዎች ሃገር አቀፍ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአዲስ አበባ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=smdKWCa8oQk
ጤና የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ያጋልጣል ተባለ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ሊያጋልጥ እንደሚችል አዲስ ጥናት አመልክቷል፡፡ የእንቅልፍ ሰዓት አጭር መሆንና ለመተኛት በሚሞከርበት ጊዜ ከእንቅልፍ በተደጋጋሚ መንቃት ለከፍተኛ የራስ ምታት በሽታ እንደሚያጋልጥ በጥናት መታወቁን …
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳኡድ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳኡድ ጋር ተወያዩ። ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያው ንጉስ እና የሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች የበላይ ጠባቂ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ…