ቢዝነስ የወረታ ደረቅ ወደብ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው ምናለ ብርሃኑ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ) የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ያስገነባው ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ1 ሺህ 500 በላይ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ ተወሰደ ምናለ ብርሃኑ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥፋት በፈፀሙ ከ1 ሺህ 500 በላይ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። እርምጃው የተወሰደባቸው ግብር ለመሰወር የሞከሩና የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ሳይጠቀሙ አገልግሎት የሰጡ እንዲሁም ደረሰኝ ሳይሰጡ ክፍያ…
ፋና ስብስብ ወጪ እንድትቀንስ የተነገራት ጃፓናዊት ሞዴል ትዳሯን በሳምንቱ አፍርሳለች ኤፍሬም ምትኩ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካቶ ሳሪ የተባለችው ጃፓናዊት የ29 ዓመት ሞዴል ወጪዋ በመብዛቱ በተጋባች በሳምንቷ ትዳሯን አፍርሳለች። ሞዴሏ ቅንጡ በሆነው የህይወት ዘይቤዋ እና ውድ ዋጋ ላላቸው የፋሽን አልባሳት ከፍ ያለ ፍቅር እንዳላት ይነገራል። ስሙ ያልተጠቀሰውና በቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ ምርጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ ሙለታ መንገሻ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዘንድሮው ሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት አደረጉ። ውይይቱ ተቋማዊ ነጻነታቸውና ገለልተኝነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ 281 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ነው ምናለ ብርሃኑ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የሚገኙ 2 ሺህ 281 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ነው። ተመላሾቹ በኬንያ የተለያዩ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ከሶስት እስከ አራት አመታት የቆዩ ናቸው። ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለኢትዮጵያ የአንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው ሙለታ መንገሻ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኢትዮጵያ እያካሄደች ላለው የበረሃ አንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት (ፋኦ) በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን የበረሃ…
ጤና ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ኤፍሬም ምትኩ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው በሚል በዛሬው ዕለት አውጇል። በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን በደቀነው እና ከ300 ሰዎች ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው ቫይረስ ራስን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በብሪታንያ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ ምናለ ብርሃኑ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸው ተነገረ። ግለሰቦቹ የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ፥ ኒውካስትል በሚገኝ ልዩ የህክምና ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው ተብሏል። 83 የብሪታንያ ዜጎች እና 27 የተለያዩ ሃገራት ዜጎች…
ስፓርት በአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 7 ሜዳሊያዎችን አገኘች ኤፍሬም ምትኩ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ፍጻሜውን ባገኘው የአፍሪካ ልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 7 ሜዳሊያዎች በማግኘት አጠናቃለች። የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር በግብጽ ካይሮ፥ በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በቅርጫት…
ቴክ ጎግል በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ መረጃ የሚያቀርብ ማንቂያ ወደ ስራ አስገባ ኤፍሬም ምትኩ Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ስለኮሮና ቫይረስ መረጃዎችን ለማቅረብ የኤስ ኦ ኤስ ማንቂያን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ። ኩባንያው በትናንትናው ዕለት ወደ ስራ ያስገባው ማንቂያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስፈላጊ መረጃዎችን ለማድረስ ያግዛል ተብሏል። ስለኮሮና…