Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

February 2020

በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ ለጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ በትግራይ ክልል ለሚገኘው ጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ እንዲሆን ርክክብ ተደረገ:: በርክክቡ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…

የኤክሳይዝ ታክስ ጨምሯል በሚል   ገበያው ላይ  የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ተገቢ አይደለም- የገቢዎች ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አበቤ ኢኮኖሚውን ለመደገፍ በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ የታክስና ቀረጥ ቅናሽ መደረጉን አስታወቁ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አተገባበር በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በምክር ቤቱ ካለፉ ውሳኔዎች…

ዩኒቨርሲቲው መመረቂያ ጽሁፍ በሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ።   ከዚህ በኋላ ማንኛውም መመረቂያ ጽሁፍ በኧርከንድ (URKUND) በሶፍትዌር…

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ለ30 አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለ30 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ። ስጦታው ከተበረከተላቸው ተማሪዎች መካከል 12ቱ ሴቶች ሲሆኑ 18ቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ላፕቶፖቹ ተማሪዎቹን በመማር…

በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊና ውጤታማ የትምህርት ኮንፈረንስ እና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በሚል ርዕስ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው።…

በደቡብ ኮሪያ በአንድ ቀን 594 አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ኮሪያ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ። የሃገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል እንዳስታወቀው፥ በአንድ ቀን ብቻ 594 አዳዲስ የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል። ይህም እስካሁን በቫይረሱ…

ኢትዮጵያ በ6ኛው ፓወሪንግ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ6ኛው ፓወሪንግ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከአሜሪካው ኤግዚም ባንክና ከዓለም ባንክ አመራሮች፣ ከአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት አባላት፣ ከአሜሪካ…

የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ካለው ዓለም አቀፍ ልምድና እውቀት…