Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

March 2020

ከተማ አስተዳደሩ ለ3 ክልሎች 45 ሚሊየን ብር የሚገመት የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እና ለቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች ይሆን ዘንድ ለ3 ክልሎች የ45 ሚሊየን ብር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ ለአማራ፣ ለኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች የሚሰጥ…

ሀገራዊ ምርጫውን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ማካሄድ እንደማይቻል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረው ሁኔታ የተነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ገለፀ። ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ይህንኑ በመረዳት…

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 26 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው…