Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

April 2020

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በድንበር አካባቢዎች ቁጥጥር እንዲጠናከር ተደረጓል- አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በድንበር አካባቢች ቁጥጥር እንዲጠናከር መደረጉን የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለፁ። ክልሉ ከጅቡቲ፤ ሶማሊያና ኬኒያ ጋር በድንበር እንዲሁም ከሶስቱ ሀገራት ህዝቦች ጋር ደግሞ በባህል እና…

በወደብ የሚገኝ ከ10 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያና ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወደብ የሚገኝ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያና ተጨማሪ ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ አስገብቶ ለማሰራጨት እየተሰራ መሆኑን የባህር ትራንስፖረት አገልግሎት ድርጅትና የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቁ። ተቋማቱ በጅቡቲ የአየር…

ሚኒስቴሩ ከተሞች የኮሮና ወረርሽኝን ወደ መከላከል ስራ ፊታቸውን ማዞር እንዳለባቸው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከተሞች የመዋዕለ ንዋይ ዕቅዳቸውን ከልሰው ወረርሽኙን ወደ መከላከል ስራ ፊታቸውን በማዞር መስራት እንዳለባቸው ገለጸ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ÷መንግስት ኮቮድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው አብዛኞቹ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ አብዛኞቹ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ገለፀ። ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 131…