የዜና ቪዲዮዎች ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=u02SkOomALI
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ 4 መንገዶች ተመርቀዋል ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=On7TVFcYva0
የሀገር ውስጥ ዜና ለከተማ ግብርናና ለችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለከተማ ግብርናና ለችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ ውይይት ተደረጓል። በተያዘው አመት በከተማ ደረጃ ለታቀደው 7 ሚሊየን ችግኝ የመትከል እቅድ የመሬት ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን የችግኝ ዝግጅቶችም እየተደረጉ ይገኛሉ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰው የያዘችው የመጀመሪያዋ የግል ኩባንያ ንብረት መንኮራኩር በአለም አቀፍ ጠፈር ጣቢያ ላይ አረፈች ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናሳ እና በስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ የተላከችው መንኮራኩር በዛሬው ዕለት በአለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላይ አርፋለች። በናሳ እና በግሉ የጠፈር ምርምር ኩባንያ ስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ በትናትናው ዕለት የመጠቀችው…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስቲያል አውቶሞቲቭ ድርጅት የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችን እና ህሙማንን ለሚያመላልሱ አምቡላንሶች ነፃ የኬሚካል ርጭትና እጥበት ሊሰጥ ነው ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የክርስቲያል አውቶሞቲቭ ድርጅት የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችን እና ህሙማንን ለሚያመላልሱ አምቡላንሶች ነፃ የኬሚካል ርጭትና እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በስምምነቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ሳህረላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን መቆጣጠር የጸጥታ መዋቅሩ ቁልፍ ተግባሩ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ገለጸ። ኢትዮጵያን በሚያጎራብቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 109 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 836 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስራ አስፈጻሚ አባላቱ ጋር በኮቪድ-19 እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው የቪዲዮ ኮንፈረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ለሚያክሙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሞያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጀ ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደስ ገልጸዋል። የኮቪድ ሕሙማንን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎች ራሳቸውን ለቫይረሱ ተጋላጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ ተገላገሉ ኤፍሬም ምትኩ May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት 65 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ ስንዱ ሰውነት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ በምጥ ተገላገሉ። ወይዘሮዋ በጠላና በአነስተኛ ጉልት አትክልቶችን በመሸጥ የሚተዳደሩ ናቸው፤ ከብዙ ዓመታት በፊት ባጋጠማቸው ውርጃ ሳቢያ…