Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

June 2020

የሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አሳሰቡ። የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤትና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች…

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 867 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 132 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በዛሬው እለት በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 157 ሰዎች ውስጥ 132 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀከቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀከቶችን ጎብኝተዋል። በዚህም የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር፣ የሸገር ቤተ መጽሀፍት፣ የታላቁ ቤተ መንግስት ፓርኪንግና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክቶችን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት ዶክተር ላዛረስ ቻክዌራን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከአዲሱ ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ እንዲሁም በቀጠናዊ ጉዳዮች…

በኢትዮጵያ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 693 የላቦራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 846 ደርሷል። ቫይረሱ…

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከቻይና ስቴት ካውንስልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። ሚኒስትሮች በነበራቸው የስልክ ውይይት በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ሁለቱ ሃገራት ያላቸውን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነገ በሚያካሂደው ስብሰባው የምክር ቤቱን 5ኛ…

ሚኒስቴሩ የኮቪድ19ኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም ለአቅመ ደካሞችና ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19ኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም እንዲረዳ ለአቅመ ደካሞችና ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ሲሆን የምግብ እህል፣ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስና አልባሳትን ያካተተ…