የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ እና ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ እና ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ የተመራ የልዑካን…