Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

September 2020

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ100 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በዛሬው ዕለት የ100 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አወር ተፈራርመውታል። የተፈረመው ስምምነት…

የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኧርነስት ባይ ኮሮማ  ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ። የሃገሪቱ መንግስት የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ በእርሳቸው የስልጣን ዘመን ባገለገሉ ከ100 በላይ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ የጉዞ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በፕሮፌሰር መስፍን ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ፕሬዚዳንቷ በሀገራችን የፓለቲካ ምህዳር አንጋፋ ቦታ የነበራቸው ፣ ሃሳባቸውን ካለ…

ብሪታንያ እና ካናዳ በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ እገዳ ጣሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ እና ካናዳ በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ እገዳ ጣሉ፡፡ ሃገራቱ በፕሬዚዳንቱ ላይ በሃገሪቱ ከተካሄደው ምርጫ እና እሱን ተከትሎ በተቃዋሚዎች ላይ ተፈጽሟል ከተባለው የሃይል እርምጃ ጋር ተያይዞ የጉዞ እና ንብረታቸው…

በአማራ ክልል የ2012 በጀት ዓመት የካፒታል ፕሮጀክቶች 70 በመቶ ተጠናቀዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የ2012 በጀት ዓመት የካፒታል  ፕሮጀክቶች 70 በመቶ መጠናቀቁን  የክልሉ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ገለፀ። የክልሉ የ2012 ዓ.ም የካፒታል ፕሮጀክቶች የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ውይይት ዛሬ ባህርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡…