በጋምቤላ ከተማ ከ140 ሺህ በላይ ሐሰተኛ የብር ኖት ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ከተማ ከ140 ሺህ በላይ የነባሩ ገንዘብ ሃሰተኛ የብር ኖት ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ በጋምቤላ ከተማና አካባቢው በርካታ ቁጥር ያለው ሃሰተኛ የብር ኖት…