በኦሮሚያ ክልል በኮቪድ-19 የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያለመ የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮሮና ቫይረስ) ወረርሽኝ ምክንያት የተቀዛቀዘውን ቱሪዝም ለማነቃቃት ያለመ የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝት በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው።
መነሻውን ላንጋኖ ሀይቅ፤ መዳረሻው ሶፍ ኡመር ዋሻ በማድረግ “ኦሮሚያን እናስተዋውቃት” በሚል መሪ ሀሳብ…