Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

October 2020

የፋናን 25ኛ አመት ምክንያት በማድረግ የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባለፉት 25 ዓመታት የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው፥ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዛሬ 25 አመት…

በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ሙዝዬም ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በተመሠረተው ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ ገዳም ሙዚየም ሊገነባ ነው፡፡ በጣና ማዕከላዊ ሥፍራ ላይ ከደቅ ደሴት አጠገብ የሚገኘው ይህ ገዳም በርካታ ሐይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን የያዘ ጥንታዊ ገዳም ነው፡፡ ከተገነባ…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት ከጀርመንና ፈረንሳይ ቋሚ መልዕክተኞች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም ብራሰልስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት ከጀርመንና ፈረንሳይ ቋሚ መልዕክተኞች ጋር መከሩ፡፡ አምባሳደር ሂሩት ከህብረቱ የፖለቲካና ደህንነት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አምባሳደር ቶማስ ኦሶውስኪ እና አምባሳደር ክሌይር…

ጆን ማጉፉሊ ለሁለተኛ ጊዜ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ማሸነፋቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ተቀናቃኛቸው ቱንዱ ሊሱን በሰፊ የድምጽ ብልጫ ማሸነፋቸውን የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በተደረገ የድምጽ ቆጠራ ማጉፉሊ 84 በመቶ ድምጽ…

የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆኑ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት የላልይበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት…

የከንቲባዎች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንቲባዎች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዎቹ በከተማዋ የተገነቡና እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸው በየአካባቢው ያለውን ፀጋ…

ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ፌዴራዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ 87 በተደነገጉ ግልጽ መርሆዎች መከላከያ ሰራዊት አዋጅ ቁጥር 1100/2011 በተሰጡት ግዳጆች መሰረት ዝርዝር ተልዕኮዎችን ለማስፈጸም የሚያስችሉ ደንቦች እና መመሪያዎችን በማውጣት በሃገራችን ላይ የተቃጡ የውጭና…