የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ ሌሎች በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በቅርበት መደገፍ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የተመራ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስ…