በጉለሌ እጽዋት ፓርክ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በጉለሌ እጽዋት ፓርክ ውስጥ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል እና ወደ ሌላ ቦታ ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር መዋሉን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
ስፍራው ለከተማዋ ውበትና ድምቀት መሆኑን እና…