Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

February 2021

125ኛውን የአድዋ ድል በዓል የሚዘክር የባሕል ኮንሰርት በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል የሚዘክር የባሕል ኮንሰርት በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ። 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። ከዝግጅቶቹ መካከል አንዱ የድል በዓሉን የሚዘክር የባሕል ኮንሰርት በወዳጅነት…

መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። በዚህ ስራም ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በቅርበት እየሰራ እንዳለም አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚነስቴር እንዳስታወቀው 70 በመቶ የሚሆነውን…

የ2013 የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ስፖርቶች ሻምፒዮና በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሻምፒዮናው በኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነትና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተናጋጅነት በኮምቦልቻ ከተማ…

ከተማ አስተዳደሩ ለትግራይ ክልል 100 ሚሊየን ብር እና 35 ሚሊየን ብር የሚገመት የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሚሊየን ብር እና 35 ሚሊየን ብር የሚገመት የቢሮ ቁሳቁስ፣ 3 አምቡላንስ እና 2 መኪናዎችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መቐለ…

የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ፡፡ ፓርቲው የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ የማድረግ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩ…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎል ያሬድ ባየህ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡…

ሞሪንጋ ተክል ለመድሀኒትነት እንደሚውል በምርምር ተረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሞሪንጋ (ሽፈራው) እየተባለ የሚጠራው ተክል ለተለያዩ በሽታዎች ለመድሃኒትነት መዋል እንደሚችል በምርምር መረጋገጡን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሞሪንጋ ዙሪያ በተደረጉ የምርምር ስራዎች ዙሪያ የሚመክር…

በጌዲኦ ዞን በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ በግለሰብ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ። በ2 ሺህ ካሬሜትር ላይ ያረፈው ሠላም መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጌዲኦና አጎራባች አከባቢዎች ረዥም እርቀት ተጉዘው…

አባቶቻችን በአድዋ ድል የሀገራችዉን ሉአላዊነት ለማስከበር የሠሩትን አኩሪ ታሪክ ወጣቱ በልማት ሊደግመው ይገባል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን በአደዋ ድል የሀገራችዉን ሉአላዊነት ለማስከበር የሠሩትን አኩሪ ታሪክ ወጣቱ በልማት ሊደግመው ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ፡፡ 125ኛው የአደዋ ድል በአል በአፋር ክልል ደረጃ…