Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

March 2021

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንድ በረራ ከ1 ሚሊየን በላይ ብልቃጥ የኮቪድ 19 ክትባት አጓጓዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንድ በረራ 1 ሚሊየን 55 ሺህ ብልቃት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማጓጓዙን አስታወቀ። አየር መንገዱ ክትባቱን ከቤጅንግ ወደ ዚምባቡዌ ዋና ከተማ ሀራሬ በአዲስ አበባ በኩል አድርጓ እንዳጓጓዘ  ወርልድ ኤር ወይስ ዘግቧል።…

መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያና ግብፅን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት  ለማጠናከር የሚያግዙ  መስራት ይጠበቅባቸዋል- አምባሳደር ማርቆስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በግብፅ ባለሙሉ ስልጣን  አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ካይሮ ለሚገኙ የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብንና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ  ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ላይም ኢትዮጵያ እና ግብጽ…

ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተድሽነትን ለማሳካት ለያዘችው እቅድ 500 ሚሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ በ2025 አለም አቀፍ አሌክትሪክ ለሁሉም ግብን ማሳካት እንድትችል አለም ባንክ በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር (አይዲኤ) በኩል 500 ሚሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ባንኩ ኢትዮጵያ ባለፉት አስርት ዓመታት በአሌክትሪክ ተደራሽነት እና አቅርቦት…

ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል-ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል ሲል የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ መርዳሳ፤ በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ ቦኔ ቀበሌ ትናትና ምሽት 3 ሰአት…

በትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተሻሻለ የሰዓት እላፊ ገደብና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በትግራይ ክልል ለአራት ወራት በስራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተደነገገ የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባልና…

336 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) 336 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና የአካባቢውን የልማት ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና በአካባቢው የልማት ስራዎች ላይ ውይይት ማካሄዳቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው የገንዘብ ሚኒስትሮች የጋራ ስብሰባ በዋነኛነት የአካባቢውን ልማት…

ለግድቡ በ8100 ከ88 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ባለፉት ስምንት ወራት በ8100 የሞባይል አጭር ጽሁፍ መልዕክት ከ88 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን ተገለጸ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት የሚዲያ…