Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

March 2021

የኮቪድ 19 መመሪያን በማይተገብሩ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ የመውሰድ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን ገቢራዊ የማያደርጉ ተቋማትና ግለሰቦችን በህግ የመጠየቁ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል ጤና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የድንገተኛ አደጋ ቁጥጥር እና የጤና ምርምር…

በኢትዮጵያ የምግብ ስርአት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ስርአት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በግብርና፣ በጤና ሚኒስቴር እና ባለድርሻ አካላት በትብብር የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ የምክክር መድረኩ በሃገሪቱ…

የህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ የደን ምንጣሮ ለማከናወን የሳይት ርክክብ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር የደን ምንጣሮ ለማከናወን ዛሬ በአሶሳ ከተማ የሳይት ርክክብ ተካሄደ፡፡ ርክክቡን ያካሄዱት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ ሙያ ስራ ዕድል ፈጠራ…

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ምላሽ  ከአውድ ውጭ መወሰዱን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ምላሽ ከአውድ ውጭ መወሰዱን አስታወቁ፡፡ መግለጫውን ተከትሎ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች በፌዴሬሽን ሊዋሃዱ ነው በሚል…

በሆሮ ጉድሩ  ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የመረጃ ክፍል ባለሙያ ሳጂን ኦላና ተክሉ ፤ የጦር መሳሪያው የተያዘው በዞኑ በአሙሩ ወረዳ በአገምሣ ፍተሻ ኬላ ላይ…

የድሬዳዋ ብልፅግና ፖርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የድሬዳዋ ብልፅግና ፖርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር አካሄደ፡፡ በማስጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ ድሬዳዋ ያላትን መልካዓ ምድራዊ አቀማመጥ በመጠቀም የኢንዱስትሪ፣ የደረቅ ወደብና የንግድ ማዕከል ለማድረግ ፖርቲው እንደሚሰራ አስታውቋል።…

በኒጀር የፕሬዚዳንቱ መኖሪያ አቅራቢያ የተኩስ ልውውጥ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኒጀር የፕሬዚዳንቱ መኖሪያ አቅራቢያ የተኩስ ልውውጥ መሰማቱን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል፡፡ በዋና ከተማዋ ኒያሚ ለ30 ደቂቃዎች የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱንም አልጀዚራ ሬውተርስን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ፍራንስ 24 በበኩሉ በሃገሪቱ…