Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

April 2021

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የፋሲካ በአልን ምክንያት በማድረግ ለአይነስዉራን ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የፋሲካ በአልን ምክንያት በማድረግ ለ100 አይነስዉራን ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ከዚህ ቀደም በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጣዉን ማእድ የማጋራት ጥሪ በመቀበል ለአካል…

ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ –  የሃይማኖት መሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን የሃይማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ…

የከተማው አስተዳደር ያዘጋጀው የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ትናንት ምሽት ተካሂዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያዘጋጀው የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር በትናንትና ምሽት መካሄዱ ተገለጸ። በመርሐግብሩ ላይ የየሀይማኖት ተቋማቱ መሪዎች ስለሰላም፣ስለአብሮነት ፣አንድነት እና መቻቻል መልዕክት አስተላልፈዋል ።…

መንግስት አፋጣኝ የዕለትና የመቋቋሚያ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው የአጣየ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አፋጣኝ የእለት እና የመቋቋሚያ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው በሰሜንሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ አጣየ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በቦታው ተገኝቶ ባደረገው ቅኝት በከተማዋ በደረሰው ጥፋት ነዋሪዎቿ ቤት አልባ…

ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፥ የሀገራችን ችግሮች ተናጥላዊ አይደሉም። ውስብስብና የተሣሠሩ ናቸው፡፡ ፖለቲካው ከኢኮኖሚው፣ ዲፕሎማሲው ከማኅበራዊ ጉዳዮቻችን ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው፡፡ ሀገራችን ቀደም ባሉት ጊዜያት ተከታታይ ዕድገቶችን ማስመዝገብ ብትችልም ዕድገቱ የመጣበት መንገድ ጤና…

መከላከያ ሚኒስቴር በአጣዬና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስቴር በአጣዬ እና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀንኣ ያደታ ለአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚደንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚደንትና የአገሪቱ የመሰረተ ልማት ክላስተር ሰብሳቢ ታባን ደንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት፤ የመንግስታት መቀያየር ኢትዮጵያ…

የ2013 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ተለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ2013 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ተለቋል። የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።…

የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ ። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በስግደት፣ በጾምና በጸሎት ተከብሯል፡፡…