Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

June 2021

በምርጫ ወቅት ከሳይበር ደህንነት አንፃር ማህበረሰቡ እንዲሁም ተቋማት ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ጉዳዩች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ መሰረት የሌላቸውና ሆን ተብሎ ህብረተሱቡን ለማደናገር የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎች በስፋት ሊሰራጩ ይችላሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሀገራዊ ምርጫውን ተከትሎ የሃገሪቱ ወሳኝ መሰረተ ልማቶችና ተቋማት ለሳይበር…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማጠናከር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከህግ ማስከበር እንቅስቃሴው ጋር ተያይዞ ችግር ላጋጠማቸው ወገኖች እየቀረበ ያለውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለማጠናከር የሚያስችል መመረያ ተግባራዊ መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በክልሉ የጸጥታ…

በጅማ ዞን ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ምርጫ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በዞኑ 1 ሚሊየን 558 ሺህ 304 ሰዎች የመራጭነት ካርድ መውሰዳቸውን የዞኑ ምርጫ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሸሪፍ አባ ገላን…

በትግራይ ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር 369 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል በጥቃቅንና አነስተኛ የስራ ዘርፎች የተደራጁ 2ሺህ 500 ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር የሚያግዝ 369ሺህ ዶላር ድጋፍ መገኘቱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የከተሞች ምግብ ዋስትና ማረጋገጫ ልማት ኤጀንሲ ገለጸ። በክልሉ በነበረው ችግር…

89 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ፍቃድ አግኝተው ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሰኔ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ባለው ግዜ 89 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች 6ኛውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ፍቃድ አግኝተው ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ። አሃዙ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የተመራው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ጋር ተወያየ።…

በምዕራብ አርሲ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን ምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ አስታወቀ። የዞኑ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በዞኑ 11 የምርጫ ክልሎች…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሎጂስቲክ ፓስፖርት ተቋም አባል ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የዕቃዎች አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር አማካኝነት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የሎጂስቲክ ፓስፖርት ተቋም አባል ሆናለች። ዓለምአቀፉ የሎጂስቲክ ፓስፖርት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በስዊዘርላንድ ዳቮስ ከተማ በተካሄደው የዓለም…

ለመጪው ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኞ ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በቻግኒ የምርጫ ክልል በአጠቃላይ 72 የምርጫ ጣቢያዎች መኖራቸውንና ከ49 ሺህ በላይ መራጮች መመዝገባቸውን ከምርጫ ክልሉ…

በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ0 አሸንፋለች፡፡ ስዊዲንን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል ኤሚል ፎርስበርግ በ77ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ስዊድን የዛሬውን ጨዋታ…