ህዝበ ሙስሊሙ ኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር አብሮነትን፣ መደጋገፍንና መቻቻልን በሚያጠናክር መልኩ ሊሆን ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ህዝበ ሙስሊሙ ኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር አብሮነትን፣ መደጋገፍንና መቻቻልን በሚያጠናክር መልኩ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ 1443ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ…