የሀገር ውስጥ ዜና ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mekoya Hailemariam Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለህዝቡ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "አደራችን ትልቅ ቢሆንም፣ ህዝባችንን አስተባብረን ፤ መክሊታችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የመጋዘን ግንብ ተደርምሶ በሰው ህይወትና አካል ላይ ጉዳት አደረሰ Meseret Awoke Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአንድ መጋዘን ግንብ ተደርምሶ በሰው ህይወትና አካል እንዲሁም በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ በግምት ከቀኑ 9:30 ሰዓት ሲሆን ፥ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ያስተባበራቸው 12 የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሀገር- በቀል ችግኞችን ተከሉ Meseret Awoke Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ያስተባበራቸው 12 የመንግስት የልማት ድርጅቶች በየም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ በአራተኛው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሀገር በቀል ችግኞችን ተከሉ። በደቡብ ክልል የም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ ላይ የተካሄደው የችግኝ…
ስፓርት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት ተራዘሙ Meseret Awoke Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት መራዘማቸውን ካፍ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት በመስከረም ወር ሊደረጉ ቀጠሮ የተያዘላቸው የዋሊያዎቹ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ከመጋቢት 11 እስከ 19-2015 የሚደረጉ ይሆናል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስጋና – ከጎደሉን ነገሮች ይልቅ ያገኘናቸውን መልካም ስጦታዎች የምንመለከትበት በጎ ተግባር ነው- የካቶሊክ እምነት ተከታዮች Meseret Awoke Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምስጋና ከጎደሉን ነገሮች ይልቅ ያገኘናቸውን መልካም ስጦታዎች እንድንመለከት የሚያደርግ በጎ ተግባር መሆኑን የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ተናገሩ፡፡ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች በልደታ ማርያም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በመሰባሰብ ”ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩስያ ባህር ኃይል አዳዲስ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎችን በቅርቡ እንደሚታጠቅ ፕሬዚዳንት ፑቲን ተናገሩ Meseret Awoke Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ባህር ኃይል አዳዲስ ሃይፐርሶኒክ ክሩዝ ሚሳኤሎችን በጥቂት ወራት ውስጥ እንደሚታጠቅ ፕሬዚዳንት ፑቲን አስታወቁ፡፡ በትልልቆቹ የሩስያ የወደብ ከተሞች ቅዱስ ፒተርስበርግ እና ክሮንሽታት ዛሬ በተካሄደው ዓመታዊ የባህር ኃይል ቀን በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ተለያዩ ዞኖች ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር ክልል ሆኖ ለመደራጀት በየምክር ቤቶቻቸው ውሳኔ አሳለፉ Feven Bishaw Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዞኖች ከአጎራባች ሕዝቦች ጋር ክልል ሆኖ ለመደራጀት በየምክር ቤቶቻቸው ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ የጎፋ ዞን ህዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በዚህም ምክር…
ቢዝነስ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በበጀት አመቱ ከ372 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገለጸ Shambel Mhret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ2014 በጀት አመት ለስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ከ372 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገልጿል፡፡ የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ ለ2 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር ከተማ ወደ ሪጂዮፖሊታንት ከተማነት ማደጓን ተከትሎ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mhret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ከተማ ወደ ሪጂዮፖሊታንት ከተማነት ማደጓን ተከትሎ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ በስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቴሌቭዥን የሙከራ ስርጭት ጀመረ Shambel Mhret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቴሌቭዥን ዛሬ በይፋ ተመርቆ የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል። የጣቢውን የሙከራ ስርጭት መርቀው የከፈቱት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል…