Fana: At a Speed of Life!

24 ሰዓታት 440 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 203 የላብራቶሪ ምርመራ 440 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።

እንዲሁም 1 ሺህ 972 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡

ባለፉት 24 ሰዓታት የ8 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 775 ደርሷል።

ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ እስካሁን ለ1 ሚሊየን 673 ሺህ 957 ሰዎች ምርመራ የተደረገ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 113 ሺህ 735 ደርሷል።

አሁን ላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 29 ሺህ 1754 ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ 305 ሰዎች በጽኑ የታመሙ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.