Fana: At a Speed of Life!

292 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 653 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 3 ሺህ 945 የላቦራቶሪ ምርመራ 292 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 132 ሺህ 326 ደርሷል።
በሌላ በኩል 653 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 116 ሺህ 6 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
በሌላ በኩል በ24 ሰዓታት ውስጥ የ13 ህይወት ሰው በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 2 ሺህ 57 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊየን 903 ሺህ 582 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.