Fana: At a Speed of Life!

351 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 188 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 980 የላቦራቶሪ ምርመራ 351 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ሺህ 546 ደርሷል።

በሌላ በኩል 188 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 116 ሺህ 335 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

በሌላ በኩል በ24 ሰዓታት ውስጥ የ3 ህይወት ሰው በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 2 ሺህ 33 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡

እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊየን 891 ሺህ 919 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.