Fana: At a Speed of Life!

423 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 102 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 788 የላቦራቶሪ ምርመራ 423 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ሺህ 195 ደርሷል።

በሌላ በኩል 102 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 116 ሺህ 47 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

በሌላ በኩል በ24 ሰዓታት ውስጥ የ1 ህይወት ሰው በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 2 ሺህ 30 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡

እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊየን 886 ሺህ 939 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.