Fana: At a Speed of Life!

84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤይሩት – ሊባኖስ ወደ ሃገራቸው በሰላም መግባታቸው ተገለጸ፡፡

ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ይፋ እንደደረገው አሁን የተመለሱት ዜጎች ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ ናቸው፡፡

በዘጠነኛ ዙር ለመመለስ ከተመዘገቡት መካከል 84 የሚሆኑት ሰነድ አልባ መሆናቸውንም ቆንስሉ ጨምሮ አስታውቋል፡፡

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.