የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

By Meseret Awoke

November 30, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡

አካዳሚው 10ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ፍራሽ፣ አንሶላ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን እንዲሁም 4 ሚሊየን ብር ለአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስረክቧል፡፡

የተቋሙ ሰራተኞችም የአንድ ወር ደሞዛቸውን የለገሱ ሲሆን ÷ ድጋፉ ተጠናክሮ እንደሚቀጠል መገለጹንም ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!