የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረከበ

By Feven Bishaw

November 30, 2021

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረክቧል፡፡

ኮሚቴው በክልሉ አውጃብር እና ቡርቃ አካባቢዎች ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች ነው ያስረከበው፡፡