የሀገር ውስጥ ዜና

በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

By Tibebu Kebede

February 13, 2020

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስብከተ ወንጌል እና ሃዋርያ ተልዕኮ መምሪያ አስተባባሪነት የተዘጋጀ ነው።