የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ መምህራንና ተማሪዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

By Mekoya Hailemariam

December 06, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማች አርሶ አደሮች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡

ይህንን ተከትሎም ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  “ዘመቻ በትምህርት ልማት ግንባር” በሚል መሪ ቃል የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለመሰብሰብ የትምህርት ማህበረሰብ አባላትን ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የሚያሰማራው፡፡

በዚህም መሰረት ቢሮው የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ ከ30 ሺህ በላይ ዘማች ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና አመራሮች ይሳተፋሉ ፡፡

በሀበንዮም ሲሳይ

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

በመዲናዋ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ መምህራንና ተማሪዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማች አርሶ አደሮች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡

ይህንን ተከትሎም ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ “ዘመቻ ትምህርት በሚል” መሪ ቃል የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለመሰብሰብ የትምህርት ማህበረሰብ አባላትን ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የሚያሰማራው፡፡