የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ማክሰኞ ያካሂዳል

By Tibebu Kebede

February 15, 2020

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የፊታችን ማክሰኞ አስቸኳይ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ ይጠበቃል።

ምክር ቤቱ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎም ነው የሚጠበቀው።

በእለቱም የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ሹመቶችን ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ዘገባ ያመላክታል።

ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://t.me/fanatelevision