Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ወራሪ ቡድን ተደምስሶ ከጨለማ ኑሮ ነፃ ወጥተናል – የቆቦና አካባቢው ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሻባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቆቦና አካባቢው በነበረው ቆይታ በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ግፍ ሲፈጽም እንደነበር የከተማዋ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡
አሸባሪ ቡድኑ በጀግናው የወገን ጦር ተደምስሶ ከጨለማ ኑሮ ነፃ መውጣታቸውንም ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ጀግናው የወገን ጦር አሸባሪውን ቡድን ደምስሶ የቆቦ ከተማንና አካባቢውን በመቆጣጠሩም የከተማዋ ነዋሪዎች ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.