የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህብረተሰቡን ሃሳብ ለማድመጥ ዝግጁ ነው- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

By Feven Bishaw

December 21, 2021

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህብረተሰቡን ሃሳብ ለማድመጥ ዝግጁ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ ሲቪክ ማህበራትንና ህብረተሰብን ያሳተፈ ውይይት የተካሄደ ሲሆን÷ የውይይቱን አፈፃፀም የምክር ቤቱ አመራሮች ገምግመዋል።