Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የተማሪዎች የጫማና ቦርሳ ፕሮጀክት ትግበራ ይፋ መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ።

ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ፕሮጀክቱ በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ 30 ሚሊየን ተማሪዎችን ታሳቢ ያደረገ መሆኑን ገልፀዋል።

ፕሮጀክቱ የገቢ ምርትን በመተካት፣ የስራ እድል በመፍጠር እና ጥራት ያለው ምርትን ለገበያ በማቅረብ ኢኮኖሚውን ያነቃቃል ነው ያሉት።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.