Fana: At a Speed of Life!

በባህርዳር ከተማ የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ውድመት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 15 ልዩ ቦታው መስቀል አደባባይ አካባቢ ዛሬ ምሽት በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ውድመት አድርሷል።
ከምሽቱ 2:30 በደረሰው የእሳት አደጋ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።
የእሳት አደጋ ማጥፊያ ተሽከርካሪ እና የአካባቢው ማህበረሰብ ባደረጉት ጥረት እሳቱን በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፥ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አለመድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።
የአደጋው መንስኤ እስካሁን አልታወቀም።
በምንይችል እዘዘው
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
0
People reached
3
Engagements
Boost post
3
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.