Fana: At a Speed of Life!

በጋሞ ዞን የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ዓመታዊውን የኤሊ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ አክብረው ወደ ገረሴ ወረዳ በመመለስ ላይ የነበሩ አንጋሾችን ያሳፈረ ኤፍ ኤስ አር የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።
አደጋው ሞርካ ቀበሌ ላይ የደረሰ ሲሆን፥ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ለሕክምና መላካቸውን የጋሞ ዞን መንግስት ኮሙኑኬሽን ጉዳዮች መረጃ ያመላክታል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
0
People reached
0
Engagements
Boost post
Like

 

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.