Fana: At a Speed of Life!

ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ሱዳንን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል።

በካሜሩን ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል።

ጨዋታውን ዋልያዎቹ 3 ለ 2 ያሸነፉ ሲሆን፥ የድል ጎሎቹን አማኑኤል ገብረሚካኤል እና ሽመልስ በቀለ አስቆጥረዋል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ከአስተናጋጇ ካሜሩን፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኬፕቨርዴ ጋር መደልደሉ ይታወሳል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.