Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለዳያስፖራዎችና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የተዘጋጀ ማስ ስፖርት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለዳያስፖራዎችና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የተዘጋጀ ማስ ስፖርት ተካሂዷል፡፡
በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በሌላ በኩል የዳያስፖራው ማህበረሰብ የመዲናዋን ግዙፍ ፕሮጀክቶች የሚጎበቹበት መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.