Fana: At a Speed of Life!

ለብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ መኪና ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን እና የደቡብ ወሎ እንዲሁም የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ላንድክሩዘር መኪና ተበረከተላቸው።

አሸባሪው ቡድን ወልድያ ከተማን በመውረር ከባድ ዘረፋ እና ውድመት በፈጸመበት ወቅት የብጹዕ አቡነ ኤርሚያስን መኪናም መዝረፉ ይታወሳል።

የግሙሩክ ኮሚሽንም ለብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ የሚያወጣ ላንድክሩዘር መኪና አበርክቶላቸዋል ።

ፎቶ ከኢዜአ

በለይኩን ዓለም

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.