Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ለሊሴ በኢትዮጵያ የኮርያ አምባሳደር ጋር በኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የኮርያ አምባሳደር ጋር በተለያዩ የኢንቨስትመንት አጃንዳዎች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ለኮርያ ባለሀብቶች በጋራ የማስተዋወቅ ስራ እና የኮርያን ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት እድል እና አማራጮች በውይይቱ የተነሱ ነጥቦች መሆናቸውን ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
0
People reached
0
Engagements
Boost post
Like

Comment
Share
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.