Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ሚኒስቴርና ሰራተኞች ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴርና ሰራተኞቹ በአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
 
ድጋፉን የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በዛሬው ዕለት ማስረከባቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
 
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.